በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመከላከያ ሠራዊት እና የፋኖ ታጣቂ ግጭት ያለቅድመ ኹኔታ በአስቸኳይ እንዲቆም ኢሰመኮ ጠየቀ


የመከላከያ ሠራዊት እና የፋኖ ታጣቂ ግጭት ያለቅድመ ኹኔታ በአስቸኳይ እንዲቆም ኢሰመኮ ጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:38 0:00

በዐማራ ክልል፣ ተፋላሚ ወገኖች የሚያደርጉትን ግጭት ያለአንዳች ቅድመ ኹኔታ በአስቸኳይ እንዲያቆሙ፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፤ ለውይይት እና ለሰላማዊ መፍትሔም ኹኔታዎች እንዲመቻቹ ጠየቀ፡፡

በክልሉ እየተካሔደ በሚገኘው በትጥቅ የተደገፈ ግጭት፣ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ዘርፈ ብዙ ጉዳት እየደረሰም እንደኾነ፣ ኮሚሽኑ አስታውቋል፡፡

ኮሚሽኑ፣ ለውይይት እና ለሰላማዊ መፍትሔ ጥሪ ባቀረበበት መግለጫው፣ ሦስተኛ ወገኖች፥ መንገዱን እንዲያመቻቹ ጥሪ አድርጓል፡፡

መንግሥት በበኩሉ፣ “አሁንም የሰላም በር ክፍት ነው፤” ይላል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG