በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ የተፈጻሚነት ቦታ ውስንና ወቅቱም የአጠረ እንዲኾን ኢሰመኮ ጠየቀ


የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ የተፈጻሚነት ቦታ ውስንና ወቅቱም የአጠረ እንዲኾን ኢሰመኮ ጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:17:21 0:00

በዐማራ ክልል፣ በመከላከያ ሠራዊት እና በፋኖ ታጣቂ መካከል የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ፣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚያጸድቀው ከኾነ፤ ተፈጻሚነቱ ከሳምንታት ወይም ከአንድ ወር እንዳይበልጥ፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ጠየቀ።

XS
SM
MD
LG