በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአንጻራዊ ሰላም ውስጥ በሚገኙት የዐማራ ክልል ከተሞች ነዋሪዎች በከፍተኛ የዋጋ ንረት እያማረሩ ናቸው


በአንጻራዊ ሰላም ውስጥ በሚገኙት የዐማራ ክልል ከተሞች ነዋሪዎች በከፍተኛ የዋጋ ንረት እያማረሩ ናቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:41 0:00

በዐማራ ክልል ልዩ ልዩ ከተሞች የሚታየው አንጻራዊ ሰላም እንደተጠበቀ ቢኾንም፣ በሸቀጦች ግብይት ላይ የተከሠተው ከፍተኛ የዋጋ ንረት፣ ለከፋ ችግር እየዳረጋቸው እንደኾነ፣ የክልሉ ነዋሪዎች፣ ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቁ።

በሌላ በኩል፣ በጎንደር ከተማ ለቀናት የዘለቀው የውኃ ዕጦት፣ በጤና ማዕከላት ጭምር ከፍ ያለ ስጋት መደቀኑን፣ የጎንደር ዩኒቨርስቲ ሆስፒታል ባልደረባ ገልጸዋል።

በዐማራ ክልል ያለውን ወቅታዊ ኹኔታ አስመልክቶ፣ ኤደን ገረመው፣ በክልሉ የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ከኾነው መስፍን አራጌ ጋራ ቆይታ አድርጋለች።

ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG