በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዐማራ ክልል የአፈር ማዳበሪያ በአፋጣኝ ለአርሶ አደሩ ለማድረስ የትብብር ጥሪ አቀረበ


የዐማራ ክልል የአፈር ማዳበሪያ በአፋጣኝ ለአርሶ አደሩ ለማድረስ የትብብር ጥሪ አቀረበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:47 0:00

በዐማራ ክልል ሰሞኑን በተስፋፋው ግጭት ሳቢያ፣ የ130ሺሕ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ሥርጭት መስተጓጎሉን የገለጸው የክልሉ ግብርና ቢሮ፣ በአፋጣኝ ወደ አርሶ አደሩ ለማድረስ ይቻል ዘንድ የትብብር ጥሪ አቀረበ፡፡

የግብርና ቢሮው ምክትል ሓላፊ አቶ አበጀ ስንሻው፣ ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገሩት፣ በመጪው 10 ቀናት ውስጥ፣ ወደ ክልሉ የገባው 130ሺሕ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ፣ ወደ የአርሶ አደሩ ቀዬ ተጓጉዞ ካልደረሰ፣ በቀጣዩ ዓመት ረኀብ ሊከሠት ይችላል፡፡ ያነጋገርናቸው አርሶ አደሮች በበኩላቸው፣ አቅርቦቱ እጅግ ዘግይቷል፤ ብለዋል።

XS
SM
MD
LG