በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለዐዲሶቹ የደቡብ ክልሎች 13 ማዕከላት ተመረጡ፤ በሕገ መንግሥታቸው ረቂቅም ውይይት እየተደረገ ነው


ለዐዲሶቹ የደቡብ ክልሎች 13 ማዕከላት ተመረጡ፤ በሕገ መንግሥታቸው ረቂቅም ውይይት እየተደረገ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:20 0:00

ለዐዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እና ዳግም ለሚዋቀረው የቀድሞው የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል፣ ማዕከላት የሚኾኑ 13 ከተሞች እንደተመረጡ፣ የደቡብ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳው አስታውቀዋል።

የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው አንድ ምሁር ግን፣ የማዕከላቱ አሠያየም፣ ሕዝቡን ለባሰ እንግልት እንደሚዳርግ ያመለክታሉ፡፡ ሲጠየቅ የነበረውንም፣ የልማት እና የፍትሐዊነት ጥያቄ ሊመልስ እንደማይችል በመጠቅስ ይተቻሉ።

ለዐዲሶቹ ክልሎች በተዘጋጀ የሕገ መንግሥት ረቂቅ ላይ፣ የክልሉ ባለሥልጣናት፣ በሐዋሳ ከተማ ውይይት በማድረግ ላይ ናቸው።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG