በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በመላ አገሪቱ ግጭቶች ያለቅድመ ኹኔታ እንዲቆሙ ጥሪ አቀረበ

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በመላ አገሪቱ ግጭቶች ያለቅድመ ኹኔታ እንዲቆሙ ጥሪ አቀረበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:05 0:00

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በመላ አገሪቱ ግጭቶች ያለቅድመ ኹኔታ እንዲቆሙ ጥሪ አቀረበ

በአሁኑ ወቅት፣ በመላ አገሪቱ የሚታዩ ግጭቶች ሁሉ፣ ያለምንም ቅድመ ኹኔታ እንዲቆሙና የሚመለከታቸው አካላት ኹሉ፣ ልዩነቶቻቸውንም ኾነ አሉን የሚሏቸውን ጥያቄዎቻቸውን በውይይት እንዲፈቱ፣ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስቸኳይ ጥሪ አቀረበ፡፡

ኮሚሽኑ፣ ለምክክሩ፥ አስቻይ እና አመቺ ኹኔታ ለመፍጠር ዝግጁ እንደኾነ አስታውቋል፡፡ የደኅንነት ስጋት ላለባቸውም፣ ዋስትና ለመስጠት እንደሚችል ገለጸ፡፡

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG