በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከሁለት ዓመታት በኋላም ጦርነት ያልተለየው የዐማራ ክልል


ከሁለት ዓመታት በኋላም ጦርነት ያልተለየው የዐማራ ክልል
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:18 0:00

የዐማራ ክልል የጸጥታ ኹኔታ እየተባባሰ ሔዶ ወደ ከፋ የተኩስ ልውውጥ ከተሸጋገረ፣ ሳምንት አለፈ፡፡ “ከክልሉ መደበኛ የሕግ ማስከበር ዐቅም በላይ ኾኗል” በተባለው የጸጥታ መደፍረስ ምክንያት፣ መንግሥት፣ እስከ ስድስት ወራት ሊቆይ የሚችል የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ሲያወጣ፣ ኢንተርኔትም ሙሉ ለሙሉ ተቋርጧል፡፡

አንዳንድ የመሠረተ ልማት አቅርቦቶችም በመቋረጣቸው አስተማማኝ እንዳልኾኑ፣ የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢዎች ያነጋገሯቸው ግለሰቦች ይናገራሉ፡፡

ኤደን ገረመው፣ በዐማራ ክልል የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢውን መስፍን አራጌን የዕለቱን ውሎ አስመልክቶ አነጋግራዋለች፡፡

XS
SM
MD
LG