በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢዜማ የመንግሥት አካላትንና ታጣቂዎችን ከሠሠ


ኢዜማ የመንግሥት አካላትንና ታጣቂዎችን ከሠሠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:39 0:00

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ(ኢዜማ)፣ በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ እየታዩ ለሚገኙ ፖሊቲካዊ ቀውሶች እና የትጥቅ ግጭቶች፣ የመንግሥት አካላትንና የታጠቁ የብሔር ድርጅቶችን ከሠሠ፡፡

ፓርቲው በመግለጫው፣ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት፣ ከሁለቱም ወገን ጥቃት እየደረሰበት እንደኾነ ገልጿል፡፡ አሁን በአገሪቱ የሚታዩ የፖለቲካ ችግሮች መፍትሔ የሚያገኙት፣ በሰላማዊ መንገድ ብቻ እንደኾነም አሳስቧል፡፡

ዝርዝርን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG