በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከሁለት ዓመታት በኋላ ተማሪዎቹ መቀበል ጀመረ


መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከሁለት ዓመታት በኋላ ተማሪዎቹ መቀበል ጀመረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:26 0:00

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከሁለት ዓመታት በኋላ ተማሪዎቹ መቀበል ጀመረ

ዩኒቨርስቲው፣ በዛሬው ዕለት በጀመረው ቅበላ እየገቡ ያሉት ተማሪዎች፣ በ2013 ዓ.ም. መመረቅ የነበረባቸው እንደኾኑ፣ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ፋና ሓጎስ፣ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል፡፡

በዚኽም፣ እስከ ሦስት ሺሕ የሚደርሱ ተመራቂ ተማሪዎችን ለመቀበል እንደታቀደም አመልክተዋል፡፡

ወደ ተቋሙ እየገቡ የሚገኙ ተማሪዎች በበኩላቸው፣ ሰላም ወርዶ ትምህርት ለመጀመር ወደ ዩኒቨርሲቲው መመለሳቸው እንዳስደሰታቸው ተናግረዋል፡፡

ዝርዝርን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG