በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አንጎል ውስጥ የሚፈጠር ዕጢ እና ሕክምናው


አንጎል ውስጥ የሚፈጠር ዕጢ እና ሕክምናው
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:06 0:00

ለሕክምና ውጤቱ መስመር ወሳኝ የሆኑትን ምክኒያቶች ጨምሮ የባለ ሞያ ማብራሪያ ያካተተው ቅንብር አንድ የፕሮግራሙ ተከታታይ አንድ በሥፋት የሚታይ አንጎል ውስጥ የሚፈጠር አደገኛ የእጢ ዓይነት ይመለከታል።

ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡን ዶ/ር አብዲ ኤርሞሎ በአዲስ አበባው የቅዱስ ጴጥሮስ ልዩ ሆስፒታል የአንጎል ቀዶ ሃኪም እና የሕክምና ክፍሉ ኃላፊ ናቸው።

ዝርዝርን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG