በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ማዳበሪያ የዘገየባቸው የትግራይ ክልል አርሶ አደሮች “ፈጣሪን አምነን ያለማዳበሪያ እየዘራን ነው” አሉ


ማዳበሪያ የዘገየባቸው የትግራይ ክልል አርሶ አደሮች “ፈጣሪን አምነን ያለማዳበሪያ እየዘራን ነው” አሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:05 0:00

ማሳቸው የአፈር ማዳበሪያ ቢለምድም አቅርቦቱ ባለመኖሩ፣ ፈጣሪያቸውን በማመን ብቻ ያለማዳበሪያ እየዘሩበት እንደኾነ፣ በትግራይ ማዕከላዊ ዞን ቆላ ተምቤንና ላዕላይ ማይጨው ወረዳዎች አርሶደሮች ተናገሩ፡፡

ያለማዳበሪያ በመዝራታቸው፣ በቀጣዩ አዝመራ የሚፈልጉትን ላያገኙ እንደሚችሉ ስጋታቸው ገልጸዋል።

የክልሉ የግብርና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ በበኩሉ፣ በክልሉ ከፍተኛ የማዳበርያ እጥረት እንዳለና ኾኖም በዚኽ ሳምንት፣ ዩርያ ማዳበርያ ወደ ክልሉ መግባት እንደጀመረ አስታውቋል፡፡

ዝርዝርን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG