በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሰሜንና ደቡብ ወሎ ከተሞች “የተኩስ ልውውጥ” የሞት እና የአካል ጉዳት ደረሰ


በሰሜንና ደቡብ ወሎ ከተሞች “የተኩስ ልውውጥ” የሞት እና የአካል ጉዳት ደረሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:42 0:00

በደቡብ ወሎ ዞን መካነ ሰላም ከተማ እና በሰሜን ወሎ ዞን ወልዲያ አካባቢዎች፣ በመከላከያ እና በታጠቁ ኃይሎች መካከል ተደረገ በተባለ የተኩስ ልውውጥ፣ ሦስት ሰዎች እንደሞቱ፣ የሆስፒታል ምንጮች አስታወቁ፡፡

ጉዳት ከደረሰባቸው መሀከል፣ ሲቪሎች እና የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች እንደሚገኙባቸው፣ ምንጮቹ ተናግረዋል፡፡

የወልዲያ ከተማ አስተዳደር መንግሥት ኮሙኒኬሽን መምሪያ ግን፣ የነበረው የተኩስ ልውውጥ ሳይኾን፣ የተኩስ ድምፅ ነው፤ ይላል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG