በብዙ ዐሥር ሺሕዎች የተቆጠሩ የዩክሬን ሴቶች፣ ሩሲያ፣ በአገራቸው ላይ ጦርነት ከከፈተች ወዲህ፣ በውጊያ ግንባርም ኾነ ወታደራዊ ባልኾኑ አገልግሎቶች፣ ከአገራቸው የጦር ሠራዊት ጎን ተሰልፈው የድርሻቸውን እየተወጡ ነው፡፡
ሌሎች ዐያሌ ሴቶች ደግሞ፣ የዘማች ቤተሰቦችን በመከባከብ፣ በጦርነቱ የፈረሰ ኑሯቸውን መልሰው በመገንባት ደጀናዊ ድጋፍ እየሰጡ ሲኾን፣ ይህም፣ በሥነ ልቡና እና አካላዊ ጤንነታቸው ላይ ጫና አሳድሮባቸዋል፡፡
አና ቼርኒኮቫ ከኪቭ ያጠናቀረችው ዘገባ፣ በጦርነቱ ሕይወቷ የተመሳቀለውን የአንዲት ሴት ኹኔታ ያስቃኛል፡፡
ሙሉውን ከያያዘው ፋይል ይከታተሉ።