በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለትስስር የሚጠሩበት የኪነ ጥበብ ድግስ - በዳላስ


ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለትስስር የሚጠሩበት የኪነ ጥበብ ድግስ - በዳላስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:45 0:00

የዛሬ አራት ዓመት ገደማ የተቋቋመው፣ የኢትዮጵያውያን የኪነ ጥበብ ማኅበረሰብ በሰሜን አሜሪካ፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንን በኪነ ጥበባት ለማስተሳሰር ያለመ ተቋም ነው። ተቋሙ ዓላማውን ለማስፈጸም፣ በልዩ ልዩ የአሜሪካ ከተሞች፣ የጥበባት ድግሶችን ያቀርባል። ከሰሞኑ፣ በዳላስ ልዩ ትርኢት አሰናድቶ፣ ከያኒያንንና ተጋባዞችን ዳግም አገናኝቷል። ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG