በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዐይን ብርሃናቸውን ላጡት ተስፋ ለመኾን ያለመው ተቋም


የዐይን ብርሃናቸውን ላጡት ተስፋ ለመኾን ያለመው ተቋም
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:09 0:00

በርካታ ኢትዮጵያውያን በየዓመቱ፣ አስቀድሞ ለመከላከል በሚቻሉ ምክንያቶች፣ የዐይናቸውን ብርሃን ያጣሉ። ጉዳቱን ለመቀነስ እና የእይታ እክል የገጠማቸውን አዳጊዎች እና ወጣቶች ለመደገፍ ከሚንቀሳቀሱ ተቋማት መካከል አንዱ፣ ዐዲስ የማኅበረሰብ ጤና ፋውንዴሽን ነው። የተቋም መሥራች፣ ነዋሪነታቸውን በዩናይትድ ስቴትስ ያደረጉት፣ የሕክምና ባለሞያ ደብረ ወርቅ ዳምጤ ናቸው። ሀብታሙ ሥዩም ከሲር. ደብረ ወርቅ ዳምጤ ጋራ ያደረገው አጭር ቆይታ ከሥር ተያይዟል።

XS
SM
MD
LG