በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እየደበዘዘ የመጣው የሲዳማ የፋሮ ባህላዊ ጭፈራ ትኩረት እንዲቸረው ተጠየቀ


እየደበዘዘ የመጣው የሲዳማ የፋሮ ባህላዊ ጭፈራ ትኩረት እንዲቸረው ተጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:31 0:00

ፋሮ የተሰኘው የሲዳማ ባህላዊ ጭፈራ፣ ለዐቅመ አዳም እና ሔዋን የደረሱ ወጣቶች፣ የትዳር አጋራቸውን የሚያጩበት ነው።

በሲዳማ ክልል መንግሥት ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ፣ የባህል የታሪክ እና የቅርስ ጥናት ዲሬክተር አቶ ተፈራ ሌዳሞ፣ የተዋደዱ የሲዳማ ወጣቶች፣ ፍቅራቸውንና አድናቆታቸውን ለወደዱት ሰው የሚገልጹበት ባህላዊ ዕሤት እንደኾነ ተናግረዋል።

ትውፊታዊ ምንነቱንና ሥርዐቱን አስመልክቶ፣ ከባለሞያው ጋራ ቆይታ ያደረገው፣ የሐዋሳው ዘጋቢያችን ዮናታን ዘብዴዎስ፣ ያሰናዳውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG