በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሽልማት አሸናፊዋ ምርጫዬ ሣህሉ አፍሪካውያን ተኮር ዘጋቢ ፊልም


የሽልማት አሸናፊዋ ምርጫዬ ሣህሉ አፍሪካውያን ተኮር ዘጋቢ ፊልም
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:24 0:00

ምርጫዬ ሣህሉ፣ “County Cable Montgomery” በምኅጻሩ CCM በተሰኘው የሞን ጎመሪ አውራጃ የዜና አውታር ውስጥ የምታገለግል ወጣት ጋዜጠኛ ናት። ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ጋዜጠኛ፣ በአውራጃው የሚኖሩ አፍሪካውያንን በሚመለከተው ዘጋቢ ፊልሟ፣ ከሰሞኑ፣ በዘርፉ ትልቅ ሥፍራ የሚይዘውን፣ የቀጣና አቀፍ ኤሚ ሽልማትን አሸንፋለች። ከዚኽ ቀደምም፣ የዘርፉን ሌሎች ሽልማቶች ያሸነፈችውን ምርጫዬ ሣህሉን፣ ሀብታሙ ሥዩም አነጋግሯታል። ቀጥሎ ይቀርባል።

XS
SM
MD
LG