በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጥልቅ ቤተሰባዊ ሐዘን የወለደው "የእዮብ ተስፋ"


ጥልቅ ቤተሰባዊ ሐዘን የወለደው "የእዮብ ተስፋ"
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:49 0:00

"እዮብ ፣ ተስፋ ለህጻናት እና ወጣቶች ድርጅት" በድንገተኛ የልብ ህመም ልጃቸውን ያጡ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወላጆች ያቋቋሙት ገባሬ ሠናይ ድርጅት ነው። ድርጅቱ በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ የልብ ታማሚ አዳጊዎችን ህይወት ሊያፈኩ የሚችሉ የህክምና ቁሳቁሶች እና ድጋፎችን ያሰባስባል። ስለ ልብ ህመም የወላጆችን ንቃተ ህሊና ለማዳበርም ይንቀሳቀሳል። ሀብታሙ ስዩም ከተቋሙ መስራቾች እና ደጋፊዎች ጋራ ያደረገውን ቆይታ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG