በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሐቅ ሚዲያ ቢሮ ዝርፊያ ተፈጸመበት


የሐቅ ሚዲያ ቢሮ ዝርፊያ ተፈጸመበት
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:51 0:00

በዐዲስ አበባ ቦሌ መድኀኔዓለም አቅራቢያ ሸገር ሕንፃ ፊት ለፊት የሚገኘው ሐቅ ሚዲያ እና ኮምዩኒኬሽንስ ቢሮ፣ ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎችን እንደተዘረፈ አስታወቀ፡፡

ዝርፊያው፣ ተቋሙ በተለይ፣ “ኢትዮጵያን ኢንሳይደር” በተሰኘው የማኅበራዊ ትስስር መድረኮች፣ ለሕዝብ በሚያሠራጫቸው ዘገባዎች እና ትንታኔዎች ምክንያት፣ ከሚደርስበት ጫና ጋራ ተያያዥነት ሊኖረው እንደሚችል፣ ድርጅቱ አመልክቷል፡፡

ከዚኽ ቀደም፣ በሌሎች የብዙኀን መገናኛ እና የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ተቋማት ላይም ተመሳሳይ ዝርፊያ እንደተፈጸመባቸው ታውቋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG