በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዋሽንግተን በዚህ ሳምንት


ዋሽንግተን በዚህ ሳምንት
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:02 0:00

ዩክሬን፣ የጦር ቃል ኪዳን ጥምረት የኾነውን ኔቶን የመቀላቀል ግቧን ባታሳካም፣ ባለፈው ሳምንት በቪልኒያስ ውስጥ ስብሰባቸውን ካደረጉት አባል ሀገራት የደኅንነት ዋስትናን አግኝታለች፡፡የባይደን አስተዳደርም፣ ትላንት እሑድ ለኪቭ የሚሰጠውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል፣ በድጋሚ አረጋግጧል፡፡

የቪኦኤ ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግሊስያ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG