በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሱዳን ሰላምን ለማውረድ በመሪዎች የተጠሩ አሸማጋይ ስብሰባዎች ውጤታማነት


በሱዳን ሰላምን ለማውረድ በመሪዎች የተጠሩ አሸማጋይ ስብሰባዎች ውጤታማነት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:38 0:00

በሱዳን ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን፣ በኢጋድም ኾነ በግብጽ የተጀመሩ ጥረቶች፣ በሁለቱ ተፋላሚ ኀይሎች ላይ ጫና ማሳደር በሚችሉ ኀያላን ሀገራት ቢታገዙ፣ ከፍ ያለ የውጤታማነት ዕድል እንደሚኖራቸው፣ የቀጣናዊ ጉዳዮች ተመራማሪ የኾኑ የሰላም እና ደኅንነት ምሁር ገለጹ።

በአፍሪካ ቀንድ እና በመካከለኛው ምሥራቅ ጉዳዮች ላይ ከፍተኛ ተመራማሪ የኾኑት ዶክተር በለጠ በላቸው፣ ለሱዳን አሁናዊ ኹኔታ፣ ከውስጣዊ ችግሮች በላይ፣ ከባቢያዊ እና ዓለም አቀፋዊ ለውጦችም አስተዋፅኦ ማድረጋቸውን ይናገራሉ፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG