No media source currently available
የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አዛዥ ማንነታቸው ያልታወቁ ግለሰቦች በተኮሱት ጥይት መገደላቸውን የከተማ አስተዳደሩ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡