በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከሦስት ዐሥርት ዓመታት በላይ የተሻገረው የማኅበረሰብ ድምፅ


ከሦስት ዐሥርት ዓመታት በላይ የተሻገረው የማኅበረሰብ ድምፅ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:28 0:00

በዳላስ እና አካባቢዋ፣ ማኅበረሰብ አገዝ ተግባራትን ከሚያከናውኑ ትውልደ ኢትዮጵያውያን መካከል አንዱ፣ ጋዜጠኛ እና የበጎ ተግባራት አስተባባሪው ዘውገ ቃኘው ነው። ከሦስት ዐሥርት ዓመታት በላይ በተሻገረ አበርክቶው፣ ተደጋጋሚ ምስጋና ተቸሯል። ከእነዚኽም መካከል፣ የማኅበረሰብ ራዲዮ አቅራቢነቱ እና በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን የስፖርት ፌዴሬሽን አገልግሎቱ ይጠቀሳሉ። በቅርቡ ወደ ዳላስ ቴክሳስ ያቀናው ሀብታሙ ሥዩም የዘውገን ሞያዊ ጉዞ በጨረፍታ ያስቃኘናል።

XS
SM
MD
LG