በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ሩጫ በአሜሪካ” - የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ባለውለታዎች የተዘከሩበት


“ሩጫ በአሜሪካ” - የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ባለውለታዎች የተዘከሩበት
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:56 0:00

ቀደምት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ባለውለታዎችን በመዘከር፣ በስፖርት ጥላ ሥር ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ለማስተሳሰር ያለመው “ሩጫ በአሜሪካ” ከሰሞኑ ተከናውኗል። በዚኽ ክንውን ላይ፣ በዳላስ እና አካባቢዋ የሚኖሩ ሕፃናት፣ ወጣቶች እና አዋቂዎች፣ በተለያዩ የዕድሜ እርከኖች የተዘጋጁ ርቀቶችን በጋራ ሩጫ አካለዋል። ከስፖርት የተሻገረ ዓላማ እንዳለው የተነገረለትን ዝግጅት የታደመው ሀብታሙ ሥዩም፣ ከአዘጋጆች እና ተሳታፊዎች ጋራ ቆይታ አድርጓል።

XS
SM
MD
LG