በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከአራት ወራት በላይ የዘለቀው የማኅበራዊ ብዙኃን መገናኛ እግድ እና ዳፋ


ከአራት ወራት በላይ የዘለቀው የማኅበራዊ ብዙኃን መገናኛ እግድ እና ዳፋ
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:57 0:00

በኢትዮጵያ፣ በማኅበራዊ ብዙኃን መገናኛዎች ላይ የተጣለው እግድ፣ ከአራት ወራት በላይ ኾነው። ኢትዮ ቴሌኮም፣ እግዱ፥ የተቋሙ ውሳኔ ሳይሆን፣ ከበላይ አካል የመጣ እንደሆነ አስታውቋል።

በሌላ በኩል፣ የማኅበራዊ ብዙኃን መገናኛ ገደቡ፣ ምንም ዐይነት የሕግ ድጋፍ እንደሌለው እና ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ እና የሰብአዊ መብቶች ጥሰት እንደሆነ፣ የመብቶች እና የዴሞክራሲ ማዕከል አስታውቋል።

በተጨማሪም፣ በአገሪቱ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት እና በውጭ ምንዛሬ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ማሳደሩን፣ የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ባለሞያዎች ተናግረዋል። በዚህ ዙሪያ፣ ኤደን ገረመው የተለያዩ አካላትን አነጋግራ ያሰናዳችው ዘገባ ቀጥሎ ይቀርባል፡፡

XS
SM
MD
LG