በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስለ እስያዊ-አሜሪካውያን የሚተርኩ ፊልሞችን ሆሊውድ ውስጥ በብዛት የሚሠሩት ለምንድነው?


ስለ እስያዊ-አሜሪካውያን የሚተርኩ ፊልሞችን ሆሊውድ ውስጥ በብዛይ የሚሠሩት ለምንድነው?
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:20 0:00

ስለ እስያዊ-አሜሪካውያን የሚተርኩ ፊልሞችን ሆሊውድ ውስጥ በብዛይ የሚሠሩት ለምንድነው?

ቻይናውያን-አሜሪካውያንን ጨምሮ እስያውያን የሚጫወቱባቸው የቴሌቭዥን ትዕይንቶች እና ሲኒማዎች፣ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እየጨመሩ መጥተዋል። አብዛኞቹም፣ ወጣት ተመልካቾችን ዒላማ ያደረጉ ናቸው።

የአሜሪካ ድምፅ፣ ይህን አስመልክቶ፣ ዋሽንግተን ዲሲ ከሚገኘው የታይዋን ተወላጆች የበጋ ትምህርት ቤት በመማር ላይ ያሉ ተማሪዎችን አስተያየት ጠይቋል።

ኤልዛቤት ሊ እና ግራሐም ካንዊት ያቀናበሩትን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG