በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሳምንቱ ውስጥ የተመዘገበው ከፍተኛ የዓለም ሙቀት መጠን በግለቱ ቀጥሏል


በሳምንቱ ውስጥ የተመዘገበው ከፍተኛ የዓለም ሙቀት መጠን በግለቱ ቀጥሏል
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:07 0:00

የምድር ሙቀት፣ ባለፉት 44 ዓመታት ወይም ከዚያም በላይ በኾነ ጊዜ ባልታየ ኹኔታ ጨምሮ፣ ሰኞ ዕለት፣ ከፍተኛው የዓለም የሙቀት መጠን ተመዝግቧል። ከዚያም በኋላ ባሉት ተከታታይ ቀናትም፣ የዓለም የሙቀት መጠን፣ እስከ ዛሬ ያልተመዘገበ ከፍተኛ ኾኖ ቀጥሏል።

ስመኝሽ የቆየ፣ ከተለያዩ የዜና አውታሮች የደረሱንን ዘገባዎች አጠናቅራ እና የአየር ንብረት ለውጥ ባለሞያ የሆኑትን ዶክተር ጌታቸው አሰፋን አነጋግራ፣ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG