በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አሜሪካ እና ቻይና የቀጥታ ግንኙነት ማድረግ እንደሚያስፈልጋቸው ብሊንከን ተናገሩ

አሜሪካ እና ቻይና የቀጥታ ግንኙነት ማድረግ እንደሚያስፈልጋቸው ብሊንከን ተናገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:28 0:00

አሜሪካ እና ቻይና የቀጥታ ግንኙነት ማድረግ እንደሚያስፈልጋቸው ብሊንከን ተናገሩ

በአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከንና በቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ መካከል የተደረገው ውይይት፣ “መሻሻል የታየበት” እንደነበር፣ ሁለቱም ወገኖች ገልጸዋል።

የሁለቱ መንግሥታት ውይይት የተካሔደው፣ በታይዋን ጉዳይ፣ ቤጂንግ ለክሬምሊን ባላት ቀረቤታ፣ እንዲሁም አሜሪካ አደገኛ እንደኾነ በምትገልጸው ወታደራዊ እንቅስቃሴ ምክንያት፣ በሁለቱ ወገኖች መካከል ውጥረቱ በተባባሰበት ወቅት ነው።

የቪኦኤው የፔንታጎን ዘጋቢ ካርላ ባብ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG