በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በወላይታ ዞን የድጋሚ ውሳኔ ሕዝብ ጊዜያዊ ውጤት በየምርጫ ጣቢያዎች ተገለጸ

በወላይታ ዞን የድጋሚ ውሳኔ ሕዝብ ጊዜያዊ ውጤት በየምርጫ ጣቢያዎች ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:14 0:00

በወላይታ ዞን የድጋሚ ውሳኔ ሕዝብ ጊዜያዊ ውጤት በየምርጫ ጣቢያዎች ተገለጸ

በደቡብ ክልል ወላይታ ዞን፣ ትላንት ሰኞ፣ ሰኔ 12 ቀን 2015 ዓ.ም.፣ በድጋሚ ሲካሔድ የዋለው ውሳኔ ሕዝብ ጊዜያዊ ውጤት፣ በየምርጫ ጣቢያዎች በይፋ ተገልጿል፡፡

በጊዜያዊ ውጤቱ መሠረት፣ በርግብ ምልክት የተወከለውና ከሌሎች ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች ጋራ፣ የጋራ ክልል መመሥረትን እንደግፋለን፤ የሚለው አማራጭ ብልጫ ማግኘቱን፣ በምርጫ ጣቢያዎች የተለጠፉ ውጤቶች አመላክተዋል።

በድጋሚ የተካሔደው ውሳኔ ሕዝብ፣ ከመጀመሪያው ምርጫ ጋራ ሲነጻጸር፣ በብዙ ሒደቶች የተሻለ እንደኾነ፣ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG