በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩክሬን ሕፃናት ወደ ሩሲያ መወሰዳቸውን በመቃወም በአሜሪካ ሰልፍ ተካሔደ


የዩክሬን ሕፃናት ወደ ሩሲያ መወሰዳቸውን በመቃወም በአሜሪካ ሰልፍ ተካሔደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:06 0:00

በሺሕ የሚቆጠሩ የዩክሬን ሕፃናት፣ ወደ ሩሲያ እና በሩሲያ ቁጥጥር ሥር ወዳሉ ግዛቶች መወሰዳቸውን በመቃወም፣ በአሜሪካ የተለያዩ ከተሞች፣ በሳምንቱ መጨረሻ ሰልፍ ተካሒዷል።በሲያትል የሚገኙ፣ በመቶ የሚቆጠሩ ዩክሬናውያን፣ “ልጆቻችን መልሱ” በሚል መሪ መፈክር፣ በበርካታ የአሜሪካ ከተሞች የተካሔደውን ሰልፍ ተቀላቅለዋል።

XS
SM
MD
LG