በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለሀገር ጎብኚዎች የመረጃ ድልድይ ለመኾን ያለመው "ትራዮፕያ"


ለሀገር ጎብኚዎች የመረጃ ድልድይ ለመኾን ያለመው "ትራዮፕያ"
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:04 0:00

"ትራዮፕያ"፥ የሀገር ውስጥ ተጓዦች እና ዓለም አቀፍ ጎብኝዎች፣ የጉብኝት ቀጠሮን፣ የመኝታ ቤት ኪራይንና የመሳሰሉትን በቀላሉ በዲጂታል መንገድ እንዲፈጽሙ የሚያስችል አገልግሎት ነው፡፡ “1888” በተሰኘው ተቋም በኩል ይፋ የተደረገው አውታረ፣ ለበርካታ ወጣቶች የሥራ ምንጭ ለኾነው የቱሪዝም ዘርፍ የራሱን አስተዋፅኦ ያደርጋል፤ ተብሎም ይጠበቃል፡፡ ሀብታሙ ሥዩም፥ የ“1888” ድርጅት የሥራ ትግበራ(ኦፕሬሽን) ዘርፍ ሓላፊ አቶ ተሻገር አማረን አነጋግሯቸዋል፡፡

XS
SM
MD
LG