በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ባህር ዳር ገቡ


የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ባህር ዳር ገቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:33 0:00

በሰሜን ኢትዮጵያ ለሁለት አመታት የተካሄደው ጦርነት ከጀመረ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ፣ በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳ የተመራ ልዑካን ቡድን፣ ዛሬ ወደ ባህር ዳር ከተማ አምርቶ ከከተማው ከተውጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያይቷል። ትራንስፖርትን ጨምሮ ሌሎች አገልግሎቶችን ለማስጀመር እና የህዝብን ጥያቄዎችን በሰላማዊ መንገድ ለመመለስ ቁርጠኛ መሆናቸውንም የአማራ እና የትግራይ ክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች አስታውቀዋል።

XS
SM
MD
LG