በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእስያ አሜሪካውያንና የፓሲፊክ ደሴቶች ማኅበረሰቦች ቅርስ ክብረ በዓል


የእስያ አሜሪካውያንና የፓሲፊክ ደሴቶች ማኅበረሰቦች ቅርስ ክብረ በዓል
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:34 0:00

በዩናይትድ ስቴትስ፣ በየዓመቱ በግንቦት ወር፣ የእስያ አሜሪካውያንና የፓሲፊክ ደሴቶች ማኅበረሰብ፣ ባህላዊ ቅርስ በዓል ይከበራል፡፡ የዘንድሮው፣ በካሊፎርኒያ ክፍለ ግዛት ሳን ዲዬጎ ከተማ በሚገኘው ባልቦዋ ፓርክ በድምቀት ተከብሯል፡፡

ክብረ በዓሉ የተከናወነበት ፓርክ፣ “የቤተ ፓሲፊክ ግንኙነቶች” የተሰኘ 31 ሀገራትን የሚወክሉ ቤቶች አሉት፡፡

በዝግጅቱ ከተሳተፉት አንዱ፣ ትውልደ ኮሪያ አሜሪካዊው ወጣት ኦሺን ፓርክ ሲኾን፣ “የሳን ዲዬጎ የኮሪያውያን ፐንግመል” ተቋም አባል ነው፡፡ “ፐንግመል”፥ዘመን በጠገበው የኮሪያ ገበሬዎች የመኸር ወቅት ላይ ተመሥርቶ የምስጋና በዐል ያደረገ የባህላዊ ዳንስ እና ሙዚቃ ትዕይንት ነው፡፡ ኦሺን ፓርክ፣ “በፐንግመል ዝግጅት መሳተፌ፣ ከቀደምቶቼ ባህል ጋራ የጠበቀ ትስስር ፈጥሮልኛል፤” ብሏል፡፡

የጂኒያ ዱሎትን የክብረ በዓል ጥንቅር ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG