በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢንዶ-ፓስፊክ የአሜሪካ እና ቻይና የኃይል ፉክክር ፍጥጫውን ጨምሮታል


በኢንዶ-ፓስፊክ የአሜሪካ እና ቻይና የኃይል ፉክክር ፍጥጫውን ጨምሮታል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:11 0:00

ደቡብ ኮሪያ፣ የቻይና እና የሩሲያ ወታደራዊ አውሮፕላኖች ከኮሪያ ባሕረ ሰላጤ (ፔኒንሱላ) በስተደቡብ እና በስተምስራቅ በኩል፣ የአየር መከላከያ ክልሏን ጥሰው መግባታቸውን ተከትሎ ተዋጊ አውሮፕላኖቿን በአስቸኳይ ወደ ስፍራው ልካለች። ድንገተኛ ወረራው የተፈፀመው፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ቻይና በታይዋን ጠባብ የውሃ መተላለፊያ እና በደቡብ ቻይና ባህር ዙሪያ የገቡትን እሰጥ አገባ ተከትሎ ነው።

XS
SM
MD
LG