በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ እና የቻይና ወታደራዊ መሪዎች በታይዋን ውጥረት እየተካሠሡ ነው

የዩናይትድ ስቴትስ እና የቻይና ወታደራዊ መሪዎች በታይዋን ውጥረት እየተካሠሡ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:38 0:00

የዩናይትድ ስቴትስ እና የቻይና ወታደራዊ መሪዎች በታይዋን ውጥረት እየተካሠሡ ነው

ዩናይትድ ስቴትስ እና ቻይና፣ መሰንበቻውን፣ ሲንጋፖር ላይ ባደረጉት ስብሰባ፥ አንዱ ሌላውን በውጥረት ቆስቋሽነት በመክሠሥ፣ እርስ በርስ ጣት ሲቀሳሰሩ ተስተውለዋል።

የሁለቱ ሀገራት ከፍተኛ ወታደራዊ መሪዎች፣ አንድነትን ለማጉላት በተዘጋጀው ጉባኤ ላይ ባሰሟቸው ንግግሮች፣ በታይዋን የባሕር ወገብ አካባቢ የሚታየውን ውጥረት በማባባስ አንዳቸው ሌላውን ወንጅለዋል።

የአሜሪካ ድምፁ፣ አራሽ አራብሳዲ ባጠናቀረው ዘገባ እንዳመለከተው፣ የእርስ በርስ መወነጃጀሉ ያየለበት ይህ ንግግራቸው የተሰማው፣ በክልሉ እየተካሔዱ ያሉትንና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመሩ የመጡትን ወታደራዊ እንቅስቃሴዎችን ተከትሎ ነው።

XS
SM
MD
LG