በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዕውቀት አሸጋጋሪው - “ቤማንዳ” የምስጋና ምሽት


የዕውቀት አሸጋጋሪው - “ቤማንዳ” የምስጋና ምሽት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:37 0:00

ከተለዋዋጭ ባሕርይው እና ፈጣን እድገቱ አኳያ ከፍተኛ ፉክክር በሚጠይቀው የቴክኖሎጂ መስክ፥ ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ በአጫጭር ሥልጠናዎች አማካይነት፣ ለቁም ነገር እንዲበቁ በማገዝ ላይ ከሚገኙ ተቋማት መካከል አንዱ፣ ቤማንዳ ቴክኖሎጂ ነው። ለአለፉት 10 ዓመታት፣ ከ1ሺሕ300 በላይ ሠልጣኞችን፣ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ተቀጥረው እንዲሠሩ ለማድረግ የሚያበቃ ዕውቀት እና ክህሎት ያስታጠቀው ይኸው ተቋም፣ ከሰሞኑ በልዩ ዝግጅት ተመስግኗል። ዘገባው ከስር ተያይዟል።

XS
SM
MD
LG