በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ተፈጥሮንና ፋሽንን ያሰናኘችው የልብስ ንድፍ ባለሞያ


ተፈጥሮንና ፋሽንን ያሰናኘችው የልብስ ንድፍ ባለሞያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:19 0:00

በዩናይትድ ስቴትስ፣ ሀገራዊ የእጅ ሥራ ጥበቦችን መሠረት በማድረግ፣ ልዩ ልዩ አልባሳትንና ጌጣጌጦችን ለገበያ ከሚያቀርቡ ኢትዮጵያውያን መካከል አንዷ ተሻለች ታደሰ ኤጋ ናት። ተሻለች፣ በተለይ እንሰትንና ቃጫን ከመሰሉ ተፈጥሮአዊ ግብዓቶች በምታዘጋጃቸው ምርቶች፣ የተለያዩ ዕውቅናዎችንና ሽልማቶችን ለማግኘት በቅታለች። ከሥራዎቿ ጋራ የተገናኙ ሐሳቦቿን ለመስማት፣ ሀብታሙ ሥዩም ከተሻለች ጋራ አጭር ቆይታ አድርጓል።

XS
SM
MD
LG