በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የካንሰር ሕክምና መሻሻሎችን እያሳየ እንደኾነ ተገለጸ


የካንሰር ሕክምና መሻሻሎችን እያሳየ እንደኾነ ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:19:43 0:00

የካንሰር ሕክምና መሻሻሎችን እያሳየ እንደኾነ ተገለጸ

በዩናይትድ ስቴትስ፣ በሞሊኪውላር እና ሴሉላር ባዮሎጂ፣ በካንሰር ሴሎች ውስጥ የፕሮቲኖች እድገት ላይ ትኩረት አድርገው የሚመራመሩት እንግዳ ሐጎስ፣ የካንሰር ሕክምና ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻሎችን እያሳየ እንደኾነ ይናገራሉ፡፡

ተመራማሪው ፕሮፌሰር እንግዳ፣ እስከ ዛሬ ወደ 160 የሚኾኑ ተማሪዎችን አሠልጥነው እስከ ዶክትሬት ደረጃ የደረሱ ባለሞያዎችን ማፍራታቸውንም ገልጸዋል፡፡

ባላፈው ሳምንት፣ ከኮልጌት ዩኒቨርስቲ፣ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ያገኙት ፕሮፌሰር እንግዳ፣ ውጣ ውረድ በበዛበት የግል ሕይወታቸው እና በካንሰር ሕክምና ላይ፣ ከአሜሪካ ድምፅ ጋራ ያደረጉትን አጭር ቆይታ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡

XS
SM
MD
LG