በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የያፌት ግሩም የ3ዲ የጥበብ ትሩፋት ለኢትዮጵያዊው ወጣት


የያፌት ግሩም የ3ዲ የጥበብ ትሩፋት ለኢትዮጵያዊው ወጣት
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:23 0:00

ያፌት ግሩም፣ የ3ዲ ኅትመት የጥበብ ትሩፋትን፣ ለወጣት ኢትዮጵያውያን እያስተዋወቁ እና እያዳረሱ ከሚገኙ የመስኩ ጥበበኞች አንዱ ነው። 3ዲ ኅትመት፥ ሐሳባዊ ንድፎችን ወደሚዳሰሱ ግዘፎች የሚለውጥ የቴክኖሎጂ ዘርፍ ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ እምብዛም ያልተስፋፋውን ይህን ቴክኖሎጂ በመጠቀም፥ የሕክምና አጋዥ መሣሪያዎችን፣ የአዘቦት መጠቀሚያ ቁሳቁሶችንና ሌሎች ምርቶችንም ያመርታል። በተጨማሪም፣ ለወጣቶች የቴክኖሎጂውን ክህሎት ያሠለጥናል። ዘገባው ከሥር ተያይዟል።

XS
SM
MD
LG