በዚህ ሳምንት ኑሮ በጤንነት፤ ስለ ወባ በሽታ እና አዳዲስ ስለመጡ የህክምና ዘዴዎቹ እንቃኛለን፡፡
- ኬኒያ የወባ በሽታ ስርጭትን በ50 ከመቶ መቀነስ ችላለች። እንዴት ? የሚለውንም በዘገባችን እንቃኛለን።
- የተባበሩት መንግሥታት የህፃናት ደራሽ ድርጅት /ዩኒሴፍ/ በህፃናት ሞት ላይ ባተኮሩት ሪፖርቶቹ፤ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ህፃናት ተገቢውን ክትባት እንደማያገኙ አስታውቋል።
/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ/