በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዓለም ለሞት ቅጣት አኀዝ ማሻቀብ ኢራንና ሳዑዲ አረቢያ ተወቀሱ


በዓለም ለሞት ቅጣት አኀዝ ማሻቀብ ኢራንና ሳዑዲ አረቢያ ተወቀሱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:00 0:00

በዓለም ላይ በሞት ፍርድ የሚቀጡ ሰዎች በከፍተኛ አኀዝ እያሻቀበ የሚታየው፣ በቀንደኞቹ የሕጉ አስፈጻሚዎች ኢራንና ሳዑዲ አረቢያ ምክንያት እንደኾነ፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገለጸ፡፡እ.አ.አ. በ2022 የተመዘገበው የሞት ቅጣት አኀዝ፣ ከዚያ በፊት በነበሩት አምስት ዓመታት ውስጥ ከታየው ትልቁ መኾኑን፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናል አስታውቋል። ሄንሪ ሪጅዌል ከለንደን ያጠናቀረው ዘገባ ነው።

XS
SM
MD
LG