በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የብሄራዊ እርቅ ጥያቄ ፈተናዎች


የብሄራዊ እርቅ ጥያቄ ፈተናዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:16:23 0:00

በሰሜን ኢትዮጵያ የነበረውን ግጭት ለማቆም የሰላም ስምምነት ከተፈረመ ወራቶች ቢቆጠሩም፣ በኢትዮጵያ የሚታየው የፖለቲካ አለመረጋጋትና በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚካሄዱ ግጭቶች አሁንም እንደቀጠሉ ናቸው። ለመሆኑ ለኢትዮጵያ መረጋጋት ስጋት ሆነው የቀጠሉ ጉዳዮች ምንድን ናቸው? ሀገሪቱን ወደ ሰላም እና እርቅ ሂደት ለመውሰድ የሚደረጉ ጥረቶች ላይ ምን ያክል እንቅፋት ሆነዋል ስንል በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ተንታኝ የሆኑትን ዶክተር ዘነበ በየነን አነጋግረናቸዋል።

XS
SM
MD
LG