ቆይታ ከ"ዓባይ ዕውነታዎች" ጸሐፊው ዶ/ር ደረጀ በፍቃዱ ጋር
በዓባይ ወንዝ ዙሪያ የተከናወኑ ታሪካዊ ክስተቶችን፣ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ግፊቶችን፣ ዓለም አቀፍ ስምምነቶችን እና ሳይንሳዊ ሁነቶችን የሚዳስስ መፅሃፍ ባለፈው ሳምንት ተመርቋል። 'How this Happened - Demystifying the Nile', ወይም 'የዓባይ እውነታዎች' የተሰኘውን መፅሃፍ የፃፉት፣ በጆርጅታውን ዩንቨርስቲ መምህር የሆኑት ዶክተር ደረጀ በፍቃዱ ተሰማ ናቸው። ስመኝሽ የቆየ ስለመፅሃፉ እና በውስጡ ስላካተቷቸው የአባይ እውነታዎች አነጋግራቸዋለች።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጁን 06, 2023
ኬንያውያን በውጪ ሀገራት የሥራ ዕድሎችን በማፈላለግ ላይ ናቸው
-
ጁን 06, 2023
በደቡብ እና በሲዳማ ክልሎች ሰባት ሚሊዮን ሕዝብ ለኮሌራ ወረርሽኝ ተጋልጧል
-
ጁን 05, 2023
በኢትዮጵያ የሰዎችን ደብዛ ማጥፋት መቆም እንዳለበት ኢሰመኮ አሳሰበ