በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ማንም ሰው በእንፉቅቅ ሲሔድ ማየት አንሻም!” - ወ/ሮ ሳባ ተክለ ማርቆስ


“ማንም ሰው በእንፉቅቅ ሲሔድ ማየት አንሻም!” - ወ/ሮ ሳባ ተክለ ማርቆስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:58 0:00

“አጋፔ ሞቢሊቲ ኢትዮጵያ” - የእንቅስቃሴ እክል ለገጠማቸው ሕፃናት፣ አዳጊዎች እና ወጣቶች፣ የእንቅስቃሴ አስቻይየተሽከርካሪ ወንበሮችን የሚያዳርስ ተቋም ነው። ተቋሙ በተመሠረተ በጥቂት ዓመታት ውስጥ፣ ከበጎ አድራጊዎች በሚያሰባስባቸው ተሽከርካሪ ወንበሮች፣ የብዙዎችን የእንፉቅቅ መንገድ ለማቃናት እየጣረ ይገኛል። ሀብታሙ ሥዩም፥ ነዋሪነቷን በዩናይትድ ስቴትስ ከአደረገችው የድርጅቱ መሥራች ወ/ሮ ሳባ ተክለ ማርቆስ ጋራ አጭር ቆይታ አድርጓል።

XS
SM
MD
LG