No media source currently available
በዩናይትድ ስቴትስ ሜኒያፖሊስ ግዛት የሚኖሩ ሙስሊሞች፣ በቀን አምስት ጊዜ በመስጊድ ውስጥ የሚያከናውኑት የሶላት መርሐ ግብር፣ በቴሌቪዥን እንዲተላለፍ የሚፈቅድ ዐዲስ ሕግ ጸደቀ። ሞሐመድ ማስካዴ ከሜኒያፖሊስ ያደረሰንን ዘገባ፣ ዔደን ገረመው እንደሚከተለው ታቀርበዋለች።