No media source currently available
የሱዳን ከፍተኛ ጀነራሎች ታማኝ ኃይሎች በየወገናቸው፣ ከቅዳሜ ጀምሮ፥ በታንክ፣ በመድፍ፣ እንዲሁም በጦር አውሮፕላኖች መዋጋታቸውን ቀጥለዋል፡፡ ይህ እየኾነ ባለበት፣ ዜጎች የሚችሉትን ዕቃ ሁሉ እየሸከፉ፣ ከዋና ከተማዋ ካርቱም ለመውጣት እየሞከሩ ይገኛሉ። የአሶሺየትድ ፕረስን ዘገባ ሀብታሙ ሥዩም ያሰማናል።