No media source currently available
ለእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ቅዱስ በኾነው በወርኀ ረመዳን የጾም ወቅት፣ በካሊፎርኒያ የሚገኝ እስላማዊ ማኅበረሰብ፣ ስለ ቤት ውስጥ ጥቃት ግንዛቤን ለማሳደግ እየጣረ ይገኛል። ጂንያ ዱሎት ከሳንዲያጎ የላከችውን ዘገባ ሀብታሙ ሥዩም ያሰማናል።