በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አፍሪካ ነክ ርእሶች


አፍሪካ ነክ ርእሶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:31 0:00

- ጋና መድሃኒቱን የሠሩት የኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ ሳይንቲስቶች “ዓለምን የሚለውጥ” ሲሉ የጠሩትን የወባ መከላከያ ክትባት ለመጠቀም በመፍቀድ የመጀመሪያዋ የአፍሪካ አገር ሆናለች፡፡

- የናይጄሪያ ህግ አውጭዎች በስርቆት ተወስዶ ለቻይና ተሽጧል የተባለውን 2.4 ቢሊዮን ዶላር ነዳጅ ጉዳይ እየመረመሩ ነው፡፡

ኬንት ሜንሳ ከአክራ ጋና፣ ቲሞቲ ኦቢዙ ከአቡጃ ናይጄሪያ ያጠናቀሩትን እነዚህን ዘገባዎች ደረጀ ደስታ ለዛሬ አፍሪካ ነክ ርእሶች ይዞታል።

XS
SM
MD
LG