በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሐዋሳ ሸማቾች በዋጋ መናር ቢያማርሩም የበዓል ግብይታቸውን ቀጥለዋል

በሐዋሳ ሸማቾች በዋጋ መናር ቢያማርሩም የበዓል ግብይታቸውን ቀጥለዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:25 0:00

በሐዋሳ ሸማቾች በዋጋ መናር ቢያማርሩም የበዓል ግብይታቸውን ቀጥለዋል

የበዓል ገበያ እንደተወደደባቸው የሐዋሳ ከተማ ሸማቾች ተናገሩ። የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ነጋዴዎች እና ሸማቾች፣ በበዓል ሸመታው ለሚታየው የዋጋ መወደድ፥ በደቡብ ክልል እና በሌሎችም የኢትዮጵያ አከባቢዎች ለተከታታይ ዓመታት ያጋጠመውን ድርቅ፣ የመኖ እጥረትንና የጸጥታ ችግሮችን በመንሥኤነት ጠቅሰዋል፡፡

በዚኽ ዙሪያ የተሰናዳውን ሙሉ ዘገባ ለማድመጥ የተያያዘውን ፋይል ይጫኑ።

XS
SM
MD
LG