No media source currently available
በበረታ ድርቅ ለተጠቃችው ሶማሊያ፣ የሚያስፈልጋትን አጣዳፊ ሰብአዊ ድጋፍ ለመስጠት ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በፍጥነት እንዲንቀሳቀስ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዥ ተማፅነዋል፡፡